አስተማማኝ የሚቲዎሮሎጂ መረጃን ወደ ተግባር መቀየር ሕይወትን ይታደጋል፤ ሀብትንም ይጠብቃል- ጠ
አስተማማኝ የሚቲዎሮሎጂ መረጃን ወደ ተግባር መቀየር ሕይወትን ይታደጋል፤ ሀብትንም ይጠብቃል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የተሟላ የአየር ትንበያ አገልግሎት በመስጠት ለሀገሪቱ ልማትና አቅም ወሳኝ ሥራዎችን የሚያከናውን
Ethiopia is divided into twelve basins based on hydrological boundaries and endowed with great rivers, lakes and other water bodies. Despite availability of rivers and other water bodies as a source of water in the country, the country never fully utilized the resource. A nation’s effort on the development, management and proper utilization of water and other natural resources enables it to be well – developed, prosperous and livable country for its citizens. Thus, we need to work on enabling our country develop, manage and utilize effectively and efficiently water and other natural resources through addressing the gaps and challenges that bottle necked the sector.
The Ministry of Water and Energy which has been established with the mission to improve the overall welfare of our society through developing and managing the water and energy resources equitably, sustainably, and in an integrated manner. Water supply and sanitation, integrated water resource management and renewable energy development are major duties in which the Ministry is in charge of discharging.
Water resource is vital for water supply, energy generation, irrigation development, industry, tourism and beyond. Proper management, development and utilization of the water resources have regional prominence. It can play a pivotal role in facilitating regional development and economic integration with neighboring countries.
Hence, the Ministry is emphasizing on promoting capacity building, technological advancement and innovation that can uplift our capacity to develop, manage and utilize water resources. Besides, ensuring the participation of private companies in the sector has been given due emphasis.
Finally, we would like to express our commitment to work with stakeholders through setting up platforms viable for integration and we call up on all others to work with us to transform our country.
Thank You!
አስተማማኝ የሚቲዎሮሎጂ መረጃን ወደ ተግባር መቀየር ሕይወትን ይታደጋል፤ ሀብትንም ይጠብቃል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የተሟላ የአየር ትንበያ አገልግሎት በመስጠት ለሀገሪቱ ልማትና አቅም ወሳኝ ሥራዎችን የሚያከናውን
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች 19ኛውን ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን አከበሩ።
ለውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አመራሮችና የዘርፉን የመንግስት አገልግሎት አስተዳደር ሪፎርም የዝግጅት ሥራዎችን ሲያከናውኑ ለቆዩ የኮሚቴ አባላት የምስጋናና የማበረታቻ መርሃ ግብር አካል የሆነውን በአርባ ምንጭ ከተማ የሚገነባውን የፍሳሽ ዝቃጭ ማከሚያ ፕሮጀክት ጨምሮ የልማት ሥራዎችን
ዶ/ር ኢ/ር ሱልጣን ወሊ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ባሳለፉት የሥራ ዘመን በኢነርጂ ልማት፣ በኃይል አቅርቦት መስፋፋት፣ በኢነርጂ ተደራሽነት እና በዘርፉ የልማት አቅም ማሳደግ ዙሪያ ከተቋማዊ ሥራዎች ጋር በተያያዘ ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋል።
ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ በውሃ ዘርፍ የረጅም ጊዜ የሙያና የአመራር ልምድ ያካበቱ ሲሆን፣ በዘርፉ የተሻለ አሠራርን ለማስፈን፣ የውሃ ልማትና አገልግሎትን ለማሻሻል እንዲሁም የዘርፉን ተቋማዊ አቅም ለማጠናከር በተለያዩ የሥራ ኃላፊነቶች አስተዋፅዖ አድርገዋል።
በምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ሀገራት የውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን አገልግሎት ተደራሽነትን ለማፋጠን ያለመ የውሃ አገልግሎት መስጫ ተቋማት የቁጥጥር ምርመራ እና የአስተዳደር የስልጠና መድረክ በአዲስ አበባ ጌትፋም ሆቴል እየተካሄደ ነው።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የBaSRINET ፕሮጀክት በዋቢ-ሸበሌ ተፋሰስ በምሥራቅ ኦሮሚያ ዞን ባቢሌ ወረዳ ኢፋዲን ቀበሌ በሚገኘው ኢብሮ-ሰዴን ንዑስ ተፋሰስ እየተከናወኑ ያሉ የአፈርና ውሃ ጥበቃ፣ የተፋሰስ ልማትና የኑሮ ማሻሻያ ሥራዎችን ክትትልና ድጋፍ አደረገ።
ሰነዶቹም በሪፎርሙ ዓብይና ቴክኒክ ኮሚቴ አባላት በጥልቀት እየተገመገሙ ሲመሩ የቆዩ ሲሆን፣ በግምገማው የተለዩ ክፍተቶችን በማረምና የሰነዶቹን ጥራት በማሻሻል የማጠናቀቂያ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።