የቅድመ ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤን አስመልክቶ በውሃና ኢነርጂ ሚ/ር የተዘ
ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሱልጣን ወሊ አውደ ርዕዩ በውሃውና በኢነርጂው ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚያስችሉ በመሆናቸው በሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ ግንዛቤ ለመፍጠርና የአፍሪካን የአየር ንብረት ለውጥ ለመግታት መፍትሄ
ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሱልጣን ወሊ አውደ ርዕዩ በውሃውና በኢነርጂው ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚያስችሉ በመሆናቸው በሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ ግንዛቤ ለመፍጠርና የአፍሪካን የአየር ንብረት ለውጥ ለመግታት መፍትሄ
የውሃ ሀብታችን የት እንደሚገኝ በመጠን ፣ በጥራት ፣ ለምን አገልግሎት እንደሚውል ፣ እንዴት እንደምንጠቀምና በምን አይነት መልኩ መጠቀም እንደሚገባን ጭምር በሚገባ በማወቅ አላቂ ሀብት የሆነውን ውሃ በቁጠባ መጠቀም ይገባል ብለዋል ክቡር አቶ ሞቱማ መቃሳ።
ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ ለአንድ ዜጋ ህልውና ሀገር ወሳኝ መሆኑን ሀገራቸው የፈረሰባቸውን ሶሪያን፣የመንን፣ሊብያንና ሶማሊያን ለአብነት አንስተው እንደ ዜጋ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ለብሔራዊ ጥቅምና ለሀገራዊ አንድነት የበኩሉን ማበርከት አለበት ብለዋል።
ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ ስልጠናው የሚያተኩርባቸው ዋና ዋና ርዕሰ ጉዳዮች የኢትዮጵያ ጂኦስትራቴጂያዊ ቁመናና ብሔራዊ ጥቅም፣ የብሔራዊ ጥቅም ዋነኛ ፈተናዎች፣ ለብሔራዊ ጥቅም መረጋገጥ ቁልፍ መፍትሔዎች፣ ለብሔራዊ ጥቅሞቻችን መረጋገጥ የሚጠበቅብን ሚና እና የተቋማት ጂኦስ
ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ በውይይቱ ወቅት እንደገለፁት በሚስቴር መስሪያ ቤቱ ሶስት የዘርፍ አደረጃጀት እንዳለና ይኸውም የመጠጥ ውሀና ሳኒቴሽን ዘርፍ ፤ የኢነርጂ ልማት ዘርፍ እና የውሀ ሀብት አስተዳደር ዘርፍ ተብለው እንደሚከፈሉ አስገንዝበዋል፡፡
ክቡር አምባሳደር ዶ/ር አስፋው ዲንጋሞ በ2017 የበጀት ዓመት ፕሮጀክቱ በሚተገበርባቸው ስምንቱ ክልሎች ጥሩ አፈጻጸም መመዝገቡን ገልጸው የፊንላድ ኢምባሲ፣ የፌደራል መንግስት፣ ስትሪግ ኮሚቴዎቹና ለፕሮጀክቱ ስኬታማነት አስተዋጽኦ ያበረከቱ አካላትን አመስግነዋል፡፡
ክቡር ሚኒስትሩ ለታሪክ የሚተላለፍ አሻራ የምናስቀምጥበትና ከትውልድ ወደ ትውልድ የምናስተላልፈውን ረቂቅ ማስተር ፕላን ዙሪያ በጋራ በመምከር ለውጤታማነቱ በጋራ ልንሰራ ይገባል፤ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከኛ አልፎ ለጎረቤት ሀገራትም በረከት የሚሆነው በጋራና በፍትሃ
የዘንድሮው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለየ መልኩ በኢትዮጵያ የማንሰራት ዘመን ከፍታችንን የምናሳይበትና የይቻላል መንፈስን ያስመሰከርንበት ዓመት በመሆኑ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለየት ባለ መልኩ ተከብሯል፡፡