በኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ልማትፕሮጀክት የሩብ ዓመት የግምገማ ሪፖርት
ክቡር አምባሳደር ዶ/ር አስፋው ዲንጋሞ በኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ለማት ፕሮጀክት በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ችግሮች በተደጋጋሚ ከሚጠቁ አምስት የአፍሪካ አገራት የመጠጥ ውሃ እና መስኖ ልማት ዋነኛ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገን
Ethiopia is divided into twelve basins based on hydrological boundaries and endowed with great rivers, lakes and other water bodies. Despite availability of rivers and other water bodies as a source of water in the country, the country never fully utilized the resource. A nation’s effort on the development, management and proper utilization of water and other natural resources enables it to be well – developed, prosperous and livable country for its citizens. Thus, we need to work on enabling our country develop, manage and utilize effectively and efficiently water and other natural resources through addressing the gaps and challenges that bottle necked the sector.
The Ministry of Water and Energy which has been established with the mission to improve the overall welfare of our society through developing and managing the water and energy resources equitably, sustainably, and in an integrated manner. Water supply and sanitation, integrated water resource management and renewable energy development are major duties in which the Ministry is in charge of discharging.
Water resource is vital for water supply, energy generation, irrigation development, industry, tourism and beyond. Proper management, development and utilization of the water resources have regional prominence. It can play a pivotal role in facilitating regional development and economic integration with neighboring countries.
Hence, the Ministry is emphasizing on promoting capacity building, technological advancement and innovation that can uplift our capacity to develop, manage and utilize water resources. Besides, ensuring the participation of private companies in the sector has been given due emphasis.
Finally, we would like to express our commitment to work with stakeholders through setting up platforms viable for integration and we call up on all others to work with us to transform our country.
Thank You!
ክቡር አምባሳደር ዶ/ር አስፋው ዲንጋሞ በኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ለማት ፕሮጀክት በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ችግሮች በተደጋጋሚ ከሚጠቁ አምስት የአፍሪካ አገራት የመጠጥ ውሃ እና መስኖ ልማት ዋነኛ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገን
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከክልል ውሃ ቢሮዎች፣ ከቤዚን አስተዳደር ፅ/ቤቶች፣ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤት እና ከተለያዩ ፕሮጀክቶች ተወክለው ከመጡ ሀላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር የውሃ ሀብት አጠቃቀምና ፈቃድ አሰጣጥን ማዘመንና /E-Service/ አሰጣጥ ላይ ስልጠና ተሰጥቷል።
ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ በፕሮጀክቶች ሳይት ዙሪያ ድጋፍና ክትትል በሚደረግበት ወቅት ኮንትራክተሮች ምን እንደሚሰሩ በጥልቀት መመርመር፣ አማካሪዎች ሚናቸውን በአግባቡ መወጣታቸውን መቃኘትና የመስሪያ ቤቱን አቅርቦት መፈተሽ ይገባል ያሉ ሲሆን እስከ ነሀሴ ወር መጨረሻ እያ
በውሃ ልማት ፈንድ እያስገነባቸው ከሚገኙት የመካከለኛ ከተሞች መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ እና ከ5000ሜትር ኩዩብ ውሃ የማጠራቀም አቅም ያለውን የለገጣፎ ለገዳዲ መጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ያለበትን ደረጃ የምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላትን ያስጎበኙት የውሃና ኢነርጂ
በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የክቡር ሚኒስትሩ አማሪ ክቡር አቶ ሞቱማ መቃሳ ፕሮጀክቱ የምስራቅ አፍሪካ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት አካል ሲሆን በ240 ቀናት ተጠናቆ ለአገልግሎት እንደሚበቃ ገልጸዋል፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እንደ ሀገር በሁለተኛው ዙር ወደ ሪፎርም ከገቡ ተቋማት አንዱ መሆኑን የገለጹት አቶ ማሙሻ ሪፎርሙን በውጤታማነት ለመፈጸም በየደረጃው አብይ ፣ ቴክኒካል እና ንኡሳን ኮሚቴዎች ተዋቅረው ወደ ተግባር ተገብቶ በርካታ ስራዎች መከናወናቸውን ገልጸዋል።
ባለሞያዎቹ ከሚኒስቴር መ/ቤቱ ጋር የልምድ ልውውጥ ለማድረግ የመጡ ሲሆን በነበረው ውይይት በውሃ ሀብት አስተዳደር፣ በመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን እና በኢነርጂ ልማት ዘርፍ የሚከናወኑ ስራዎች ዙሪያ ገለፃ ተደርጎላቸዋል።
ክቡር አምባሳደር በውይይቱ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትና የሳኒቴሽን መሰረተ ልማት ግንባታ እና ዘለቄታዊ አገልግሎትን አስመልክቶ ከጤና፣ ከትምህርትና ከገንዘብ ሚኒስቴር መ/ቤቶች ጋር በጋራ እየሰሩ እንደሆነ ገልፀው፤ በአሀዳዊ ዋሽ ብሔራዊ ፕሮግራም ንፁህ