ተልዕኮ

የውሃና ኢነርጂ ሀብታችንን በፍትሃዊነት፣ በዘላቂነትና በተቀናጀ መልኩ በማልማትና በማስተዳደር የዜጐችን የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን አቅርቦት፤ የኢነርጂ ፍላጐትና ሁለንተናዊ ሕይወት መሻሻልን ማረጋገጥ፤

ራዕይ

2022 የተቀናጀ  ውሀ ሀብት አሰተዳደር ተዘርግቶ የመጠጥ ውሀና የኢነርጂ አቅርቦት ለሁሉም ዜጋ ተረጋግጦባት በብልጽግና ጎዳና የምት ኢትዮጵያን ማየት፤

ዋና እሴቶች

  • ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት
  • አዲስ ሃሳብና ፈጠራ
  • እኩል ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት
  • ፅናትና ቁጭት
  • አካባቢ ጥበቃና ዘላቂ ልማት
  • ሁልጊዜ መማር
  • የቡድን ሥራ
  • የሥራ ሥነ-ምግባር
  • ሙስናና ብልሹ አሠራርን መጸየፍ

ተግባራት እና ኃላፊነቶች