የውሀና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት፣ ከክልል ውሀና ኢነርጂ ቢሮዎችና ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2015 ዓ.ም. በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መካሄድ ተጀመረ፡፡

የውሀና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት፣ ከክልል ውሀና ኢነርጂ ቢሮዎችና ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2015 ዓ.ም. በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መካሄድ ተጀመረ፡፡ ነሀሴ 19/2015(ውኢሚ) መርሃ ግብሩ በሳይንስ ሙዚየም የተጀመረ ሲሆን በመርሀ ግብሩ ላይ የሚንስቴር መስሪያ ቤቱ እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮች በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውሀ መስኖ ቆላማ አካባቢ እና አካባቢ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የክልል ውሀና ኢነርጂ ቢሮ አመራሮች፤ እንዲሁም ባለድርሻ አካላትና አማካሪዎች ይሚሳተፋ ሲሆን መርሃግብሩ ለተከታታይ 4 ቀን የሚቀጥል ይሆናል፡፡

Share this Post