በጎርፍ አደጋ ምዘናና ሞዴሊንግ ዙሪያ የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና እየተካሄደ ነው
በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ጎርፍ መከላከል ፕሮጀክት አዘጋጅነት፣ ከጣሊያኑ SWS Consulting Engineering እና ከሀገር ውስጥ ሬድዋን ሃይድሮሎጂ ሶሊውሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የአራት ቀናት የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና በአርባምንጭ ሀይሌ ሪዞርት ሆቴል እየተ
Ethiopia is divided into twelve basins based on hydrological boundaries and endowed with great rivers, lakes and other water bodies. Despite availability of rivers and other water bodies as a source of water in the country, the country never fully utilized the resource. A nation’s effort on the development, management and proper utilization of water and other natural resources enables it to be well – developed, prosperous and livable country for its citizens. Thus, we need to work on enabling our country develop, manage and utilize effectively and efficiently water and other natural resources through addressing the gaps and challenges that bottle necked the sector.
The Ministry of Water and Energy which has been established with the mission to improve the overall welfare of our society through developing and managing the water and energy resources equitably, sustainably, and in an integrated manner. Water supply and sanitation, integrated water resource management and renewable energy development are major duties in which the Ministry is in charge of discharging.
Water resource is vital for water supply, energy generation, irrigation development, industry, tourism and beyond. Proper management, development and utilization of the water resources have regional prominence. It can play a pivotal role in facilitating regional development and economic integration with neighboring countries.
Hence, the Ministry is emphasizing on promoting capacity building, technological advancement and innovation that can uplift our capacity to develop, manage and utilize water resources. Besides, ensuring the participation of private companies in the sector has been given due emphasis.
Finally, we would like to express our commitment to work with stakeholders through setting up platforms viable for integration and we call up on all others to work with us to transform our country.
Thank You!
በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ጎርፍ መከላከል ፕሮጀክት አዘጋጅነት፣ ከጣሊያኑ SWS Consulting Engineering እና ከሀገር ውስጥ ሬድዋን ሃይድሮሎጂ ሶሊውሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የአራት ቀናት የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና በአርባምንጭ ሀይሌ ሪዞርት ሆቴል እየተ
በኦሮሚያ ክልል በምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ ዙሪያ የተገነቡ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች የዘመናት የመብራት ጥያቄያቸውን የመለሱላቸው መሆኑን ነዋሪዎች ገለፁ።
በኢትዮጵያ የውሃ አቅርቦት ቧንቧዎች የጥራት ደረጃን ማሻሻል፣ የተቀመጡ ስታንዳርዶችን ማስፈጸም እና ዘላቂ የውሃ መሠረተ ልማት ለመገንባት የሚያግዙ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ወርክሾፕ ተካሄደ።
በምክክር መድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ማሙሻ ሀይሉ በጣሊያን መንግሥት የሚደገፈው የባዘርኔት (BaSRINET) ፕሮግራም ከተጀመረ ጊዜ ጀምሮ በክልሎች የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር ሥራዎችን እየሠራ እንደሚ
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የኢትዮጵያና የአፍሪካ ህብረት ተወካይ ክብርት ኢንጅነር ለይላ ትራውሬ ጋር በውሃና ኢነርጂ ዘርፎች በሚከናወኑ የልማት ሥራዎች ዙሪያ ተወያዩ።
የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢነርጂ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሱልጣን ወሊ ህብረተሰቡ የፀሃይ ኃይል ማመንጫዎችን እንደግል ንብረቱ እንዲጠብቅና የአገልግሎት ፍክያውን በወቅቱ መክፈል እንዳለበት አሳስበዋል፡፡
ክቡር ዶ/ር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ በስልጠናው መክፈቻ መርሃ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር፣ የመንግስት አስተዳደር አገልግሎት ሪፎርም የዝግጅት ምዕራፍ አፈፃፀም በሲቪል ሰርቪስ ሱፐርቪዥን ቡድን ግምገማ ጥሩ ደረጃ ላይ መገኘቱን ገልጸው; በዚህ ሂደት ውስጥ ለተሳተፉ፣ ሥራውን ላስ
ውይይቱን የመሩት የዋቢሸበሌ ቤዚን የባዘር ኔት ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ ኤሊያስ ሁሴን ፕሮጀክቱ ለቤት ውስጥ እና ለግብርና ፍላጎቶች በቂ የውሃ አቅርቦት ለማረጋገጥ እንዲሁም የጎርፍ አደጋ የሚያስከትላቸውን አሉታዊ ተጽዕኖዎች ለመቀነስ እየሰራ መሆኑም ጠቁመዋል።