المحتوى ማስታወቂያ
መስከረም 04/2019 ዓም (ው.ኢ.ሚ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከጥቅምት 16 እስከ 20 ቀን 2019 ዓ.ም. የውሃና ኢነርጂ ሳምንት በሳይንስ ሙዚየም ይከበራል።
ሳምንቱ የኢትዮጵያን የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ የወደፊት አቅጣጫ በሳይንስ፣ በፈጠራ፣ በፖሊሲና በትብብር ለመቅረጽ የሚያስችል የእውቀት፣ የልምድና የሀሳብ ልውውጥ መድረክ ነው።
በዚህ ጠቃሚ መድረክ ለመሳተፍ፦
ከታች በሚገኘው ሊንክ በመግባት ይመዝገቡ።
ምዝገባዎን እንደጨረሱ በሊንኩ የሚሰጥዎትን ባጅ ያውርዱ/ይያዙ።
በተጠቀሰው ቀን ባጁን ይዘው በሳይንስ ሙዚየም በመገኘት ይሳተፉ።
https://mowe.events/ewew/
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር
ስለተቋማችን ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/share/127Jeg3ch6p/
ቴሌግራም
http://t.me/mowieethiopia
ዌብሳይት
http://mowe.gov.et
X/ትዊተር
https://x.com/mowe_ethiopia
ዩቱዩብ
https://youtube.com/@ministryofwaterandenergy-e8842?s
ቲክቶክ
tiktok.com/@mowetikto
mowe.events
3rd Ethiopian Water & Energy Week — EWEW 2026
3rd Ethiopian Water and Energy Week. Advancing Science, Policy, and Partnerships for a Water-Energy Secure Future. October 26–30, 2026, Addis Ababa Science Museum.