የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ የኢፍጣር ፕሮግራም አካሄደ፡

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ የኢፍጣር ፕሮግራም አካሄደ፡፡

መጋቢት 27 ቀን 2016ዓ.ም (ው.ኢ.ሚ.) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የበላይ አመራሮች በተገኙበት ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የእስልምና እምነት ተከታይ ሰራተኞች ጋር የአፍጥር ስነስርዓት ተካሂዷል።

በአፍጣር ስነ ስርዓቱ ላይ መልክታቸውን ያስተላለፉት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ ሀገራችን የብዝሀ ማንነት መናህሪያ መሆኗን ገልጸው፤ አብሮነትን ማጽናት አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል።

Share this Post