በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ተካሄደ።

በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ተካሄደ። መጋቢት 28/2015ዓ.ም (ው.ኢ.ሚ) የውሃና ኢነርጅ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ውውይት አደረጉ፡፡ ውይይቱ ''ድሎችን የማጽናትና ፈተናዎችን የመሻገር ታሪካዊ ተልእኮ" በሚል ርእሰ ጉዳይ ላይ ትኩረት ያደረገ ሲሆን የጽሁፉ ዋና አላማም በለውጡ ሂደት የተገኙ ስኬቶችን ለማጽናትና ችግሮችን ለመሻገር እንደ መንግስት ሰራተኛ የሚጠበቀውን ሀላፊነት ለመወጣት ሊከወኑ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ሲሆን፤ ባለፉት አምስት የሪፎርም አመታት እንደሀገር የተገኙ ድሎች፣ ያጋጠሙ ችግሮችና ችግሮችን ለመሻገር ዜጎች ብሎም የመንግስት ሰራተኛው ሊከተላቸው ስለሚገባቸው አቅጣጫዎች ጹሁፍ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።

Share this Post