ሰባተኛው የውሃ፣ የውሃዲፕሎማሲና ኮሚዩኒኬሽን ፎረም ተጠናቀቀ።

ሰባተኛው የውሃ፣ የውሃዲፕሎማሲና ኮሚዩኒኬሽን ፎረም ተጠናቀቀ። በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት የተካሄደው 7ተኛው የውሃ፣ የውሃዲፕሎማሲና ኮሚዩኒኬሽን ፎረም ቀጣዩን አስተናጋጅ ይፋ አድርጎ ተጠናቋል። የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የውሃ ሀብት አስተዳደር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር አብርሃ አዱኛ መርሃ ግብሩን ሲያጠቃልሉ አንደገለጹት የቀረቡ ጽሁፎች ደረጃቸውን የጠበቁ መሆናቸውንና የተነሱ ሀሳብ አስተያየቶችም ገንቢ መሆናቸውን ገልጸው ፎረሙ አጠቃላይ የውሃ ሀብታችን ያለበትን ደረጃ ላይ በመወያየት ለፖሊሲ የሚሆኑ ሀሳቦች የሚመነጩበት እንዲሆን ታሳቢ ተደርጎ የተካሄደ ነው ብለዋል። በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ብቻም ሳይሆን በሌሎች የውሃ ሀብቶች ላይም ጉዳዩ መኖሩን ተገንዝበን ከወዲሁ አጀንዳ በመቅረጽ ተጠቃሚነታችን እያሳደግንና ለፍትሀዊ ተጠቃሚነት እየሰራን መሄድ እንደሚገባ ሚኒስትር ዴኤታው በአጽንኦት ገልጸዋል ። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመመረቂያ ጽሁፋቸውን ሲሰሩ በጉዳዩ ዙሪያ ተኩረት አድርገው እንዲሰሩ በማድረግና በእኛ በኩል በማጎልበት በፎረሙ ላይ የሚቀርቡ እንዲሆኑ ትልቅ ስራና ዝግጅት ያስፈልጋል ሲሉ ሚኒስትር ዴኤታው አሳስበዋል። ቀጠዩን 8ኛ ዙር ፎረም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ እንደሚያዘጋጅም አብስረዋል። ሰባተኛው የውሃ፣ የውሃዲፕሎማሲና ኮሚዩኒኬሽን ፎረም ተጠናቀቀ። በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት የተካሄደው 7ተኛው የውሃ፣ የውሃዲፕሎማሲና ኮሚዩኒኬሽን ፎረም ቀጣዩን አስተናጋጅ ይፋ አድርጎ ተጠናቋል። የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የውሃ ሀብት አስተዳደር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር አብርሃ አዱኛ መርሃ ግብሩን ሲያጠቃልሉ አንደገለጹት የቀረቡ ጽሁፎች ደረጃቸውን የጠበቁ መሆናቸውንና የተነሱ ሀሳብ አስተያየቶችም ገንቢ መሆናቸውን ገልጸው ፎረሙ አጠቃላይ የውሃ ሀብታችን ያለበትን ደረጃ ላይ በመወያየት ለፖሊሲ የሚሆኑ ሀሳቦች የሚመነጩበት እንዲሆን ታሳቢ ተደርጎ የተካሄደ ነው ብለዋል። በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ብቻም ሳይሆን በሌሎች የውሃ ሀብቶች ላይም ጉዳዩ መኖሩን ተገንዝበን ከወዲሁ አጀንዳ በመቅረጽ ተጠቃሚነታችን እያሳደግንና ለፍትሀዊ ተጠቃሚነት እየሰራን መሄድ እንደሚገባ ሚኒስትር ዴኤታው በአጽንኦት ገልጸዋል ። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመመረቂያ ጽሁፋቸውን ሲሰሩ በጉዳዩ ዙሪያ ተኩረት አድርገው እንዲሰሩ በማድረግና በእኛ በኩል በማጎልበት በፎረሙ ላይ የሚቀርቡ እንዲሆኑ ትልቅ ስራና ዝግጅት ያስፈልጋል ሲሉ ሚኒስትር ዴኤታው አሳስበዋል። ቀጠዩን 8ኛ ዙር ፎረም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ እንደሚያዘጋጅም አብስረዋል። ሰባተኛው የውሃ፣ የውሃዲፕሎማሲና ኮሚዩኒኬሽን ፎረም ተጠናቀቀ። በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት የተካሄደው 7ተኛው የውሃ፣ የውሃዲፕሎማሲና ኮሚዩኒኬሽን ፎረም ቀጣዩን አስተናጋጅ ይፋ አድርጎ ተጠናቋል። የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የውሃ ሀብት አስተዳደር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር አብርሃ አዱኛ መርሃ ግብሩን ሲያጠቃልሉ አንደገለጹት የቀረቡ ጽሁፎች ደረጃቸውን የጠበቁ መሆናቸውንና የተነሱ ሀሳብ አስተያየቶችም ገንቢ መሆናቸውን ገልጸው ፎረሙ አጠቃላይ የውሃ ሀብታችን ያለበትን ደረጃ ላይ በመወያየት ለፖሊሲ የሚሆኑ ሀሳቦች የሚመነጩበት እንዲሆን ታሳቢ ተደርጎ የተካሄደ ነው ብለዋል። በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ብቻም ሳይሆን በሌሎች የውሃ ሀብቶች ላይም ጉዳዩ መኖሩን ተገንዝበን ከወዲሁ አጀንዳ በመቅረጽ ተጠቃሚነታችን እያሳደግንና ለፍትሀዊ ተጠቃሚነት እየሰራን መሄድ እንደሚገባ ሚኒስትር ዴኤታው በአጽንኦት ገልጸዋል ። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመመረቂያ ጽሁፋቸውን ሲሰሩ በጉዳዩ ዙሪያ ተኩረት አድርገው እንዲሰሩ በማድረግና በእኛ በኩል በማጎልበት በፎረሙ ላይ የሚቀርቡ እንዲሆኑ ትልቅ ስራና ዝግጅት ያስፈልጋል ሲሉ ሚኒስትር ዴኤታው አሳስበዋል። ቀጠዩን 8ኛ ዙር ፎረም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ እንደሚያዘጋጅም አብስረዋል። ሰባተኛው የውሃ፣ የውሃዲፕሎማሲና ኮሚዩኒኬሽን ፎረም ተጠናቀቀ። በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት የተካሄደው 7ተኛው የውሃ፣ የውሃዲፕሎማሲና ኮሚዩኒኬሽን ፎረም ቀጣዩን አስተናጋጅ ይፋ አድርጎ ተጠናቋል። የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የውሃ ሀብት አስተዳደር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር አብርሃ አዱኛ መርሃ ግብሩን ሲያጠቃልሉ አንደገለጹት የቀረቡ ጽሁፎች ደረጃቸውን የጠበቁ መሆናቸውንና የተነሱ ሀሳብ አስተያየቶችም ገንቢ መሆናቸውን ገልጸው ፎረሙ አጠቃላይ የውሃ ሀብታችን ያለበትን ደረጃ ላይ በመወያየት ለፖሊሲ የሚሆኑ ሀሳቦች የሚመነጩበት እንዲሆን ታሳቢ ተደርጎ የተካሄደ ነው ብለዋል። በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ብቻም ሳይሆን በሌሎች የውሃ ሀብቶች ላይም ጉዳዩ መኖሩን ተገንዝበን ከወዲሁ አጀንዳ በመቅረጽ ተጠቃሚነታችን እያሳደግንና ለፍትሀዊ ተጠቃሚነት እየሰራን መሄድ እንደሚገባ ሚኒስትር ዴኤታው በአጽንኦት ገልጸዋል ። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመመረቂያ ጽሁፋቸውን ሲሰሩ በጉዳዩ ዙሪያ ተኩረት አድርገው እንዲሰሩ በማድረግና በእኛ በኩል በማጎልበት በፎረሙ ላይ የሚቀርቡ እንዲሆኑ ትልቅ ስራና ዝግጅት ያስፈልጋል ሲሉ ሚኒስትር ዴኤታው አሳስበዋል። ቀጠዩን 8ኛ ዙር ፎረም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ እንደሚያዘጋጅም አብስረዋል።

Share this Post